የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
59

በአፈ/ከሳሽ ሸመልስ መኩሪያ እና በአፈ/ተከሳሽ ምህረት ፈረደ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ከሳሽ ባለቤት በወ/ሮ ሻሽቱ ሽባባው ስም በአንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ ተመዝግቦ የሚገኝ አዋሣኙም በምሥራቅ አስሌ ሙሐመድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ባንች በሚዋሰነው መካከል የሚገኝ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 3,250.000/ሶስት ሚለዮን ሁለት መቶ ሃምሳ ሽህ ብር/ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ጫረታው በጋዜጣ ወጥቶ  ከህዳር 30/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 29/2018 ዓ/ም ድረስ ቆይቶ  የሚጫረት ሲሆን የጨረታ አሸናፊወም ¼ ኛውን በማስያዝ ታህሳስ 30/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here