የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
71

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ መቅደስ ባህሩ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ትግስት ፈቃዱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አዱኛው ታዩ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አየነው ብሬ እንዲሁም በደቡብ አስማማው ጀምበሬ ተዋስኖ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት በአቶ ባህሩ አየነው አሰጋ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖረያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,218,356 /አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ ስምንት ሺህ ሶስት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች ጥር 01/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 መሆኑን አዉቃችሁ ቦታዉ ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታዉ ስትመጡ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here