የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
68

በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 2,569,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያን በጋዜጣ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በማዋል ጥር 07/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ይሸጣል ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርደ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here