የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
45

በአፈ/ከሣሽ የሻምበል አለነ እና በአፈ/ተከሣሽ ጌታቸው አስማረ በጣ/ገብ ዝንታለም ሙላቱ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአዲስ ቅዳም ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሣኝ በሰሜን ጥሩነህ ማሞ፣ በደቡብ ፈንታየ ወርቁ፣ በምሥራቅ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ ባዶ ቦታ ይዞታ ተዋስኖ የሚገኘው የአፈ/ተከሣሽ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 957,017 (ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ሰባት ሽህ አስራ ሰባት ብር) በማድረግ ጨረታውን ከታህሳስ 13/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 13/2018 ዓ.ም በአየር ላይ በማዋል ጨረታው በጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 የጨረታ ቦታው በመኖሪያ ቤቱ ላይ በማድረግ ጨረታ አሸናፊ ከተገኘም 1/4ኛውን ወዲያውኑ አንዲያስይዝ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ አንዲቀርብ በማድረግ በጨረታ ስለሚሰጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here