የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
67

በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ለአለም ዓለሙ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ እሱባለው ፈቃዱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ አንዱአምላክ ውድነህ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን በይዞታ ቁጥር AMO10010807025 የተመዘገበውን መኖሪያ ቤት በአቶ እሱባለው ፈቃዱ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,956,828 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ስምንት ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያን ከታህሳስ 15/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 15/2018 ዓ.ም ለ30 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ ጥር 16/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6፡30 እንሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here