የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
10

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት የቤቱ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ
ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ አቶ ቀለቡ ንግሩ ደሴ አቶ አዲሱ ንግሩ ደሴ

አቶ አብርሃም ቻላቸው ከልካይ

አቶ ቀለቡ ንግሩ ደሴ

 

የመኖሪያ ቤት 150 ካ.ሜ 2,944,640 .86 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጥር 13/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት

 

ማሳሰሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ 03 ቀበሌ ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪዎችን እና ሌሎች መጭዎችን ጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 583 209 021 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here