በአፈ/ከሳሽ ሸገር እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መቅደስ ሽፈራው፣ በምዕራብ አለማየሁ አበበ፣ በሰሜን ገብሬ ሙላት እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚያዋስነውን በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ሽፈራው የኔሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,790,220 (አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ስድስት ብር) ስለሚሸጥ ከታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 14/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጥር 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6:00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ተኛው በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

