የሐራጅ ጨረታ  ማስታወቂያ

0
120

በአፈ/ከሳሽ አቶ አየነው ምህረቴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ምህረት አድማስ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤በፍኖተ ሰላም ከተማ ቀበሌ 03 የሚገኝ ፤በሰሜን ልቅና ቻሌ፣በደቡብ ሃብቴ ጌታቸው፣በምስራቅ ንግስት መርሻ እና በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው እና በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ፤ የጨረታ ማስታወቂያው ከታህሳስ 14/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 16/2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ማስታወቂያ ለ30 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ፤ ጥር 16/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ድረስ በግልጽ ጨረታ በሃራጅ በመነሻ ዋጋ 760,456.00/ሰባት መቶ ስልሳ ሽህ አራት መቶ ሃምሳ ስድስት ሽህ ብር/ ስለሚሸጥ ፤ ጨጫረት የምትፈልጉ ሁሉ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በሚሸጠው ቤት በመገኘት በጨረታ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የፍኖተ ሠላም ከተ/ወ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here