የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
6

አፈ/ከሳሽ ሰማልኝ የኔው እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉነህ አድማስ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ወንድም፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ልኬለው ድርጅት ቤት መካከል በሙሉነህ አድማስ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 3,050,040 (ሶስት ሚሊዮን ሃምሳ ሺህ አርባ ብር ከአርባ ሳንቲም) ስለሚሸጥ ከታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 13/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ጥር 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6:00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ cpu ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here