የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
8

አፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አበራ ተገኘ፣ በምዕራብ መንገድ፣ ደረጀ የኔት እንዲሁም በደቡብ ሙሉአለም ቢተው መካከል ያለው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,984,134 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ አራት ብር) የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከታህሳስ 20/2018 እስከ ጥር 20/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ጥር 21/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ተኛው ይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍርድ ቤቱ አዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here