የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
13

በአፈ/ከሳሽ አስፋው መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉነህ አድማስ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአሳዋኝ በምሥራቅ የወንድም የድርጅት ቤት፣ በምዕራብ አስፓልት መንገድ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ልክ ያለው የድርጅት ቤት መካከል የሚያዋስነውን በአቶ ሙሉነህ አድማስ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ 3,984,534.15 (ሶስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አራት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ አራት ብር ከአስራ አምስት ሳንቲም) ስለሚሸጥ በጋዜጣ ከወጣበት ከታህሳስ 20/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 19/2018 ዓ.ም በማውጣት ጨረታው ጥር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 የሚካሄድ በመሆኑ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ወደ ጨረታ ሲመጡ 1/4ኛውን በሲፒኦ አስይዘው እንዲቀርቡ እንገልፃለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here