የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
15

በአፈ/ከሳሽ አዝመራው ጋሹ እና በአፈ/ ተከሳሽ እሱባለው ፈቃዱ መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ሐብቴ ውድነህ መካከል የሚገኝ በአቶ እሱባለው ፈቃዱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,956,828 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ስምንት ብር) ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ታህሳስ 20/2018 ዓ/ም እስከ ጥር 20/2018 ዓ/ም ድረስ በጨረታ በበኩር ጋዜጣ ታትሞ በማዋል ጨረታው የሚካሄደው በቀን ጥር 21/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታ ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን (ሲፒኦ) አሲዛችሁ አንድትቀርቡ አናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here