የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
17

አፈ/ከሳሽ አብየ ላይ ቢያጆ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ዬናስ ሞሴ 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ እውነቱ ታመነ፣ በምዕራብ ደረጀ አየሁ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ አለነ መንግስት የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ሞሴ ታመነ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የሆነው መነሻ ዋጋ 2,900,000 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሽህ ብር) ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 20/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ጨረታው የሚካሔደው ጥር 20/2018 ከ3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ ቦታው ድረስ በመገኙት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ውጤቱንም ለጥር 20/2018 ዓ.ም 8፡00 ላይ እንዲገለፅ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታ ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን (ሲፒኦ) አስይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here