አፈ/ከሳሽ ደጋረገ ሙሉ እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ በተከሳሽ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ ካርታ ቁጥር 2/30470/120 በአዋሳኝ በምሥራቅ እና በምዕራብ ቦታ፣ በሰሜን 10 ሜትር ቦታ፣ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ 200 ካሬ ሜትር G+3 ቤት ግምቱ ብር 10,483,200.95 (አስር ሚሊዮን ስአራት መቶ ሰማንያ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ብር ከዘጠና አምስት ሳንቲም) ጥር 23/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በስዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞዴል 85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

