የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
146

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂ

በአፈፃፀም ከሳሽ  ቅድስተ ማሪያም እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሾች 1ኛ ገ/ስላሴ አሻግሬ፣ 2ኛ አበበ በቀለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በገብረስላሴ አሻግሬ ስም የሚገኝው በምሥራቅ መኖሪያ ቤት፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ቢክስ አሰፋ እና በደቡብ አሊ የሚገኝው 300 ካሬ ሜትር ቦታ  በካርታ ቁጥር 153 G + 1 በመነሻ ዋጋ 5,899,535.03 /አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ አምስት ከዜሮ ሦስት ሳንቲም ሆኖ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኝት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ውጤት የሚገለጽበት ቀን ሰኔ 3/2016 ዓ.ም ሆኖ የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here