በአፈ/ከሳሽ ሃይማኖት ጋሹ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉሀብት ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤በዱር ቤቴ ከተማ ቀበሌ 02 በአጃየ ሙሉ እና ውበት ባዜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ፤በሰሜን እና በምእራብ መንገድ በምስራቅ መሰረት እና በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 214 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ቤት ፣ የመነሻ ዋጋ 700,000.00/ሰባት መቶ ሽህ ብር/ ሆኖ ፤ ጥር 24/2017 ዓ.ም ፤ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ፤በሰአቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን ፤ አሸናፊው ግለሰብ ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት