የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
50

በአፈ/ ከሳሽ ከፍያለው አያሌው እና በአፈ/ተከሳሾች ስሜነህ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በተከሳሽ ስሜነህ መኩሪያ ስም የተመዘገበ የሰ/ቁ አማ 0307331 ሞዴል FSR 33 H የሆነው አውቶቢስ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 487,338 (አራት መቶ ሰማንያ ሰባት ሺህ  ሶስት መቶ ሰላሳ ስምንት ብር) ስለሚሸጥ ጨረታው ከታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ በጥር 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች የመነሻውን ግምት 1/4 ኛውን በሲፒኦ አስይዘው በመቅረብ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here