አፈ/ከሳሽ ግርማ ሁነኛው እና አፈ/ተከሳሽ ጋሻው ምኒችል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ውስጥ በአቶ አባተ እንዳለው እና ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የይዞታ ካርታ ሴሪ ቁጥር 000590 የምዝገባ ቁጥር 04/001/1606 የቁራሽ ልዩ መለያ ኮድ AM 0010508/2015 በአዋሳኝ በምሥራቅ፣ በሰሜን፣ እና በደቡብ መኖሪያ ቤት እንዲሁም በምዕራብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ 250 ካሬ ሜትር ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር በዜሮ የካቲት 9/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ፍርድ ቤቱ ሐራጅ ባይም ጨረታው በሚካሄድበት በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት በመገኙት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በስዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞዴል 85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

