የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
44

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ መቅደስ ባህሩ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ትግስት ፈቃዱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አዱኛው ታዩ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አየነው ብሬ እንዲሁም በደቡብ አስማማው ጀምበሬ ተዋስኖ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት በአቶ ባህሩ አየነው አሰጋ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,218,356 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ ስምንት ሺህ ሶስት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር) ስለሚሸጥ ከጥር 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጥር 05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6፡30 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here