የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
104

በአፈ/ ከሳሽ አቶ ጌታሰው አናጋው የዕቁብ ጉዳይ አስፈጻሚ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አይሸሽም መልሰው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በፍኖተ ሰላም ከተማ ቀበሌ 03 በአፈ/ተከሳሽ ዋስ በአቶ ብርሃኑ መልሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በሰሜን የዝና ሉሌ፣በደቡብ እና በምስራቅ መንገድ፣በምእራብ ሙሉቀን መለሰ፤ ተዋስኖ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 791‚949.37 /ሰባት መቶ ዘጠና አንድ ሽህ ዘጠኝ መቶ አርባ ዘጠኝ ብር ከሰላሳ ሰባት ሳንቲም/ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ፤መጫረት የምትችሉ ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከጥር 5/2017ዓ.ም ጀምሮ ለ1ወር አየር ላይ ቆይቶ የካቲት5/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ቦታው ድረስ በአካል በመገኘት መጫረትና መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የፍኖተ ሰላም ከ/ወ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here