የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
18

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉዓሰም ተሻለ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አንከሻ ጓ/ሠ/ግብርና ጽ/ቤት፣ በምዕራብ ወ/ሮ ውዴ በህብል፣ በሰሜን ኢትዮ ቴሌኮም እንዲሁም በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘውን በጌትነት ዳኛው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,569,0205 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ አምስት ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያን ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ከጥር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 24/2018 ዓ.ም ድረስ በማዋል የካቲት 25/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here