የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
19

በአፈ/ከሳሽ አንዷለም በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ አድማስ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አለሜደሜ እንዲሁም በደቡብ አስማረች የሚያዋስነውን በወ/ሮ ሙሉቀን ዘውዴ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,600,000 (ሁለት ሚሊዩን ስድስት መቶ ሺህ ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያን በጋዜጣ ከወጣበት ከጥር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 25/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በማዋል የካቲት 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here