የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
10

በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ  እረቂት አማረ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን ቡሬ ከተማ ቀበሌ 04  ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በአዋሳኙ በምሥራቅ መንገድ፣ ምዕራብ ደለለ ቸኮል፣ በስሜን መድሃኒት እንዲሁም በደቡብ እመቤት 250 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር- የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ 1,315,000 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አስራ አምስት ሺህ ብር) ሆኖ በመጋቢት 5/2018 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን አየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ 1/4ኛውን በ1000061921812 በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here