የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
11

በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ  አቶ ሞላ ታዴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 02  ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በአዋሳኙ በምሥራቅ ታዴ አድማስ፣ ምዕራብ መንገድ፣ በስሜን ባይህ ፈጠነ እንዲሁም በደቡብ አበቅ የለሽ ማሩ 250 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር- የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ 618,750 (ስድስት መቶ አስራ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ብር) ሆኖ በመጋቢት 5/2018 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለእዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን አየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ 1/4ኛውን በ1000061921812 በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-ጨረታው ከቤት ውስጥ ያለውን ወፍጮ አይጨምርም

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍርድ ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here