የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
10

በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ.ብርቱኳን ታከለ 3ኛ.ጠጅ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ ቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ እረፍቴ አየነው፣ በምዕራብ ገደፋየ በላይነህ፣ በሰሜን መዝገቡ ጥሩነህ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተመዝግቦ የሚገኘው ቤት በካርታ ቁጥር 10277/2010 በአቶ አጉማስ መኩሪያው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,167,827 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ሰባት ብር) በጫረታ ይሸጣል፡፡  መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የካቲት 02/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ለ30 ተከታታይ ቀናት ወጥቶ ቆይቶ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 የሚጫረት መሆኑን አዉቃችሁ ቦታዉ ድረስ በመገኘት  መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታዉ ስትመጡ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ ¼ በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here