በፍ/ባለመብት ቦጋለ ሆቴል አቁብ ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ እነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የ1ኛ አፈ/ጻጸም ተከሳሽ ጌትነት መንግስተ ንብረት የሆነውን አዘና ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኘዉን አዋሳኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የማዘጋጃ ቤት ክፍት ቦታ፣ በሰሜን ክብረት ቸኮለ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ታደሰ በሚያዋስነዉ መካከል የሚገኝ G+2 የድርጀት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 14,978,085 (አስራ አራት ሚለዮን ዘጠኝ መቶ ሰባስምት ሸህ ሰማያ አምስት ብር) በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያዉ ከየካቲት 09/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 08/2018 ዓ/ም ድረስ በተከታታይ ለ30 ቀናት በማዋል መጋቢት 09/2018 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 6፡30 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት

