የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
87

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ባለምላይ ተመስገን እና በአፈ/ተከሳሽ ኢት እንየው ንጉስ መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍኖተ ሰላም ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ሙሉ ግርማ ፣በሰሜን ወርቅነህ ጀምበሬ እና በደቡብ እንየው መካከል ተዋስኖ የሚገኘው የአፈ/ከሳሽ እና የአፈ/ተከሳሽ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,395,827 አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ሰባት ብር/ የሚሸጥ ስለሆነ ከ19/05/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ማስታወቂያ አየር ላይ ቆይቶ ሐራጁ የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡40 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የፍኖተ ሰላም ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here