የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
119

በአፈ/ከሳሽ ሙሉቀን ጨቅሌ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አቶ መላኩ ተክሌ፣ወ/ሮ ቦጋለች አዳነ 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን አጀቡሽ ፣ በደቡብ ፈንታ ደምሴ፣ በምስራቅ እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው እና በ2ኛ. በአፈ/ተከሳሽ በወ/ሮ ቦጋለች አዳነ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የድርጅት ቤት ፤በመነሻ ዋጋ 2,281,976 /ሁለት ማሊዩን ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ስድስት/ ብር ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጥር 26/2017 ዓ.ም እስከ የካቲት 26/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ አየር ላይ ቆይቶ፤ ጨረታው የካቲት 27/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚካሄድ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::ተጫራቾች ወደ ጨረታው ሲመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ውን/ሲፒኦ/ በማስያዝ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል::
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here