የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
115

በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ፍሬው አስረስ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግስት 2ቱ ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአቶ ጌትነት መንግስት ስም የተመዘገበ እና በእንጅባራ ከተማ አስ/ቀበሌ 02 የሚገኘው በሰሜን ወንድማገኝ የኔው ፣በደቡብ እና በምእራብ መንገድ ፣ በምስራቅ ቦሰና ወሌ፣ የሚያዋስነው 200 ካ.ሜትር የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,489,111 /ሁለት ሚሊዩን አራት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ አስራ አንድ ሺ/ ብር ከጥር 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 28/2017 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ አየር ላይ ቆይቶ የካቲት 28/2017ዓ.ም በሐራጅ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here