የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
100

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉጎጃም ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው መኮነን መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 02 ምሥራቅ መንገድ ፣ምዕራብ ዋርካው ፣ሰሜን ሰውነት እንዲሁም ደቡብ ሰገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት የፍ/ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ16/05/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የተጠቀሰውን ቤት በሃራጅ እንዲሸጥ ወስኗል። በዚሁ መሰረት በመነሻ ዋጋ 1.074,982.41 /አንድ ሚሊዮን ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሁለት ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም/ በሆነ ጨረታው ለተከታታይ 30 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ የካቲት 27/2017 ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡40 ድረስ በግልጽ ጨረታ በሃራጅ የሚሸጥ በመሆኑ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቀበሌ እና ቦታ በመገኘት መጫረት  የሚችሉ መሆኑ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የፍ/ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here