በአፈ/ ከሳሽ ሙሉቀን ጌትነት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ.ወ/ሮ አበባ በላቸው፣ 2ኛ.ወ/ሮ ያምሮት ደሴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ በማራኪ ቀበሌ በሟች አቶ ጌትነት ደሴ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው እና የካርታ ቁጥር 25699/2001 ፤ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እስጢፋኖስ ፣በምስራቅ ወንዳለ እና በምእራብ ያምሮት ፤ 150 ካሬ G+1 የሆነ ቤት በመነሻ ዋጋ ግምቱ 5,444,940.41 /አምስት ሚሊዩን አራት መቶ አርባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም/ ሆኖ መጋቢት 6/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካ /ከ/ ፍ/ቤት