የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
84

በአፈ/ከሳሽ ጸደይ ባንክ በአፈ/ተከሳሽ 1.ግርማ ተዋበ 2. አንዳርጌ ተዋበ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ አንዳርጌ ተዋበ የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01  የሚገኝ አዋሰኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ 018፣ በሰሜን 007 እንዲሁም በደቡብ 009 መካከል የሚያዋስነውን የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋብር 1,624,378 /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃያ አራት ሺህ ሶስት መቶ  ሰባ ስምንት ብር/ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያዉን ለ30 በጋዜጣ እንዲዉል በማድረግ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

አዊ ብሔ/አስ/ከፍ//ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here