የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
90

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ ዕቁብ ማህበር  ሰብሳቢ አቶ አለኸኝ ልየው  በአፈ/ ተከሳሽ እነ አቶ አለኸኝ  አይናለም  ሶስት እራሳቸው መካከል  ባለው  የገንዘብ  ክስ ክርክር  ጉዳይ  በእንጅባራ ከተማ  ቀበሌ 02 በአዋሳኝ  በምሥራቅ  ሳልዬ ሙሀመድ፣ በምዕራብ  የአቶ ወንድም  ቤት፣ በሰሜን  መንገድ እንዲሁም  በደቡብ  የአቶ ባንቴ ቤት  መካከል  ያለ መኖሪያ  ቤት  በሶስተኛ  ተከሳሽ  በአቶ ምህረት  ፈረደ  ባለቤት  በወ/ሮ ሻሽቱ ሽባባው ስም ተመዝግቦ የሚገኘ  ከየካቲት  03 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ  መጋቢት  03 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ በመነሻ ዋጋ ብር 3,100,000 /ሶስት ሚሊዮን  አንድ  መቶ ሺህ ብር/ በጨረታ  የሚሸጥ   መሆኑን ጨረታው የሚካሄደው መጋቢት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ  3:000-6:00 ሆኖ   ውጤቱ  በዚያው ቀን በ8:00 የሚገለጥ መሆኑን  እንድታውቁ ት ጽ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here