በአፈ/ከሳሽ ውቤ አነጋግሬ በአፈ/ተከሳሽ ያየሰው መርከቡ መካከል ስላለው ገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በአዋሳኝ በምሥራቅ 017፣ በምዕራብ 015፣ በሰሜን 018 አንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋሰነው በአፈ/ተከሳሽ አቶ ያየሰው መርከቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የሆነው መነሻ ዋጋ 2,990,540 /ሁለት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሺህ አምስት መቶ አርባ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከየካቲት 03 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ተለጥፎ መጋቢት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00-6፡00 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /በሲፒኦ/ አሲይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት