የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
89

በአፈ/ከሳሽ አቶ ስማቸው ከሀሊው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቶ አድጐ ስሜነህ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን ህብስቴ ይታይህ፣በደቡብ ውድነህ አሳየ፣ በምስራቅ መንገድ እና በምእራብ ማተቤ ውድነህ  መካከል የሚገኘው እና በአፈ/ተከሳሽ በአቶ አድጐ ስሜነህ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት  የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,050,000 /አንድ, ሚሊዩን ሀምሳ ሺህ/ ብር ከየካቲት 3/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ድረስ የሐራጅ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀን ቆይቶ ፤መጋቢት 5/2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ በእለቱና በሰአቱ ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ፍ/ቤቱ አዝዟል ፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት    

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here