የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
94

በአፈ/ከሳሽ ወርቅነህ አድማስ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ባዘዘው /ግሎባል/ ምህረት ገረም መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01  በአዋሳኝ በምሥራቅ 002፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን 001 እንዲሁም በደቡብ 020 የሚያዋስነው እና በአቶ ባዘዘው /ግሎባል/ ምህረት ገረም ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ካርታ ቁጥር 010010505021 የሆነ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,549,140 /አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ አርባ ብር/ ስለሚሸጥ ከየካቲት 03 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 02 ቀን 2017 ዓ.ም በጋዜጣ ማስታወቂያ በማውጣት መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-6፡00 እንደሚሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here