በአፈ/ከሳሽ ወለላው ሰፈነ እና በአፈ/ተከሳሽ ጋሻው እሸቱ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳው በሆነው ወለላው ሰይፈ ስም ተመዝግቦ የሚገኝው በካርታ ቁጥር ዳግ/ሚ/ክፍ/ከ1594/2013 G+2 መኖሪያ ቤት ፋ/ቁ 6434 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ፣ በሰሜን እና በደቡብ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 100 ካ.ሜ ግምቱ 6,751,964 /ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ብር/ ሆኖ በ13/07/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት