የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
75

በአፈ/ከሳሽ እነ ሂሩይ ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ ወረታ ከተማ 01 ቀበሌ በጌቴ ይጀቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በካርታ ቁጥር 1826/13 በአዋሳኝ በምሥራቅ እና በምዕራብ መንገድ እንዲሁም  በሰሜን እና በደቡብ ክፍት ቦታ  ስፋቱ 1250 ካ.ሜ ግምቱ 39,350,.00 /ሰላሳ ዘጠኝ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም በ20/07/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኝት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here