የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
88

በአፈፃፀም  ከሳሽ አስማረ ተመስገን እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ያለው የሽመቤት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ያለው የሽመቤት ንብረት የሆነ 1. የቁልፍ መምቻ ማሽን ብዛት 3 የአንዱ ዋጋ 75,000 /ሰባ አምስት ሺህ ብር/፣ 2. የሌዘር መስፊያ መኪና ማሽን ብዛት 10 የአንዱ ዋጋ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/፣ 3. የጫማ መስፊያ ማሽን ብዛት 7 የአንዱ ዋጋ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/፣ 4. የሸራ መስፊያ ማሽን ብዛት 12 የአንዱ ዋጋ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ እንዲሁም 5. 3paso ጀነሬተር ብዛት 1 መነሻ ዋጋ 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በመሆን ንብረቶች የግምት ዋጋቸውን መነሻ በማድረግ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑምለ15 ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በኋላ  መጋቢት 06/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በጣና ክፍለ ከተማ ራስ አገዝ ቀበሌ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኝት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here