የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
85

በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ተከስተ ብርሃን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አዳሙ ሽፈራው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ደሴ በሰሜን፣ አዳሙ ሽፈራው እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ አቶ አዳሙ ሽፈራው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት የሆነው መነሻ ዋጋ 890,667 /ስምንት መቶ ዘጠና ሺህ ስድስት መቶ ስልሳ ሰባት ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ተለጥፎ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 600 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ /በሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here