በአፈ/ከሳሽ አንድነት ኃ/የተ/የባ/ቁ/ህ/ማህበር እና አፈ/ተከሳሽ አቶ አማረ አያሌው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ የቀበሌ ቤት፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን የቀበሌ ቤት እንዲሁም በደቡብ አስቻለ አለም ተዋስኖ የሚገኘው ቤት በፍ/ቤት በግልጽ ጨረታ በመነሻ ዋጋ 1,437,500 /አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር/ የሚሸጥ ስለሆነ ከየካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር ይቆይና መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡20 እስከ 7፡30 ጨረታው የሚካሄድ ሲሆን በቦታውና በሰዓቱ ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የፍ/ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት