የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
100

በአፈ/ከሳሽ ይከበር አወቀ እና በአፈ/ተከሳሽ አበባው አለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአዴት ከተማ በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በሰሜን መንገድ፣በደቡብ ሲሳይ ሞላ፣በምስራቅ ይመልከት አጥናፍ እና በምእራብ መንበሩ ጸጋየ ተዋስኖ የሚገኘው 150 ካ.ሜትር ላይ ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,534,883.16 / አንድ ሚሊዩን አምስት መቶ ሰላሳ አራት ሽህ ስምንት መቶ ሰማንያ ሶስት ብር ከአስራ ስድስት ሳንቲም/ መጋቢት 27/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ፤ የፍ/ቤቱ ሃራጅ ባይም ጨረታው በሚካሄድበት በአዴት ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ግለሰብ ¼ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here