በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉጎጃም ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው መኮነን መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ምሥራቅ መንገድ፣ ምዕራብ ዋርካው፣ ሰሜን ሰውነት እና ደቡብ ሰገድ መካከል ተዋስኖ በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት የፍ/ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ28/06/2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት የተጠቀሰውን ቤት በሃራጅ እንዲሸጥ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በዜሮ መነሻ ዋጋ ሆኖ ጨረታው ለተከታታይ 30 ቀናት ማለትም ከ08/07/2017 እስከ 08/08/2017 በጋዜጣ ተለጥፎ ቆይቶ ሚያዚያ 09/2017 ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ በሃራጅ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቀበሌ እና ቦታ በመገኘት መጫረት እና መግዛት የሚችሉ መሆኑ ፍ/ቤት አዝዟል፡፡
የፍ/ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት