የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
75

በአፈ/ከሳሽ ጸደይ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ 1.ግርመ ተዋበ ፣2. አንዳርጌ ተዋበ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ አንዳርጌ ተዋበ የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ  ቀበሌ 01 የሚገኝ እና አዋሳኞችም በሰሜን 007፣በደቡብ 009፣በምስራቅ መንገድና በምእራብ 018 የሚያዋስነው ቤት የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ብር 1‚624‚378 /አንድ ሚሊዩን ስድስት መቶ ሀያ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰባ ስምንት/ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ጀምሮ ለ30 ቀናት ቆይቶ ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።

የአዊ ብሔ/አስ/ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here