በአፈ/ከሳሽ ግርማ ታረቀኝ እና በአፈ/ተከሳሽ መዝገቡ ጥላሁን መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ መዝገቡ ጥላሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝውን በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ባዶ ቦታ ፣በሰሜን ዋሴ ማሬ እንዲሁም በደቡብ ማናዬ አራጌ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 100 ካ/ሜትር ላይ ያረፈ 80 ዚንጐ ቆርቆሮ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 795,426.00( ሰባት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ አራት መቶ ሃያ ስድስት ብር) በማድረግ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት