በአፈ/ከሳሽ አጋሉ ወንድም እና በአፈ/ተከሳሽ ዘለቀ ምናየ መካከል ስላለው የአፈጻጸም የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ እና ንብረቱ የአፈ/ተከሳሽ ዘለቀ ምናየ የሆነ አዋሳኙም በሰሜን እና በምእራብ መንገድ፣በደቡብ አየሁ አይኔ፣በምስራቅ ክፍት ቦታና ጸጋየ ታየ መካከል የሚገኘውን ቤት የመነሻ ግምቱን ሳይጠብቅ 2‚460.000 /ሁለት ሚሊዩን አራት መቶ ስልሳ ሽህ/ ብር የጨረታ ማስታወቂያው ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ጀምሮ ለ30 ቀናት ቆይቶ ፤ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን ¼ኛውን እንዲያሲዙ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ ብሔ/አስ/ከ/ፍ/ቤት