የሐረጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0168/25
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የአበዳሪው ቅርጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት አገልግሎት | የጨረታው መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||
ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት | ቀን | ሰዓት | ||||||
1 | ላባዲና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር | ጊ/አደባባይ | አቶ አበበ አጥናፍ | ባ/ዳር | 11 | ህ11/4765/2010 | 150 ካ.ሜ | የመኖሪያ | 10,008,207
|
ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 |
2 | አቶ ነጋሽ ምኒል ደስታ | ሻውራ | አቶ ነጋሽ ምኒል | ሻውራ | 02 | 482/09 | 200 ካ.ሜ | የመኖሪያ | 799,579 | ሚያዚያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሃያ አምስት በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ ዕሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገኝ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም ፡፡ በጨረታው ለተሸነፍ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ነው፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 76 50 ወይም 058 320 27 93 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ዳሽን ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት