የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
72

በአፈ/ከሳሽ ሻንበል ብርሀኑ ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ ጌትነት መንግስት 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ አዘና ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን አበበ ተሻለ፣ በደቡብ ፣በምስራቅ እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው እና በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ጌትነት መንግስት አለሜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 6‚818587 /ስድስት ሚሊዩን ስምንት መቶ አስራ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ ሰባት / ብር ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንኛውም ግለሰብ ከመጋቢት 29/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ፤ ሚያዚያ 30/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ በቦታውና በሰአቱ በመገኘት መጫረት ትምትችሉ ሲሆን ውጤቱም ለግንቦት 1/2017 ዓ.ም ይገለጻል፤ ተጫራቾች ወደ ጨረታ ቦታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን /ሲፒኦ/ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here