የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
77

በአፈ/ከሳሽ ወለላው ሰፈነ እና በአፈ/ተከሳሽ ጋሻው እሸቴ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ የሚገኝ በወለላው ሰፈነ ስም የተመዘገበ በሰሜን ፣ በደቡብ፣ በምስራቅ እና በምእራብ የመኖሪያ ቤት እና በምስራቅ መንገድ ተዋስኖ የሚገኝ  ስፋቱ 100 ካ.ሜ ፣ የካርታ ቁጥር 1599/2013 G+2 የሆነ የመኖሪያ ቤት ፡፡በዜሮ መነሻ ዋጋ ሆኖ ግንቦት 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፤የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here