የአፈ/ከሳሽ ንጉስ መኬ ወረታው እና በአፈ/ተከሳሽ አበበች አዲስ ብርሃን መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ባታ ቀበሌ አስተዳድር ውስጥ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያልጋ እውነቱ ፣በሰሜን አታላይ አዲስ እንዲሁም በደቡብ የወ/ሮ የሽ አንዳርጌ ቤትና ቦታ የሚያዋወስነው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 541,047.5 /አምስት መቶ አርባ አንድ ሽህ አርባ ሰባት ብር ከ5/100) በሆነ መነሻ ዋጋ ከመጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ወር በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ቆይቶ በእለቱ ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ባለው ስዓት ባታ ቤተክርስቲያን አልፎ ማሪታይም ግቢ ሳይደርስ ኮቨሉ ዳር ጨረታው ስለሚካሄድ ማንኛውም ግለሰብ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዕለቱ በቦታው ተገኝቶ እንዲጫረት ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት